Background
Courses Available
ትምህርቶች

Explore Programs and Courses


መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች

ትምህርተ ድነት - ክፍል 2


በዚህ ኮርስ መሠረታዊ ከሆኑ የመጽሐፍ ቅስዱ አስተምህዎች መካከል የሚከትሉት ርእሶች ይዳሰሳሉ፦ (1) ፍጥረት፣ (2) የሰው ተፈጥሮ፣ (3) የእግዚአብሔር ህግ፣ (4) ሰንበት፣ (5) ታላቁ ተጋድሎ

መሰረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶች

ትምህርተ መለኮት - ክፍል-1


በዚህ ኮርስ መሠረታዊ ከሆኑ የመጽሐፍ ቅስዱ አስተምህዎች መካከል የሚከትሉት ርእሶች ይዳሰሳሉ፦ (1) ቅዱሳት መጻሕፍት፤ (2) መለኮት፤ (3) እግዚአሒሔር አብ፤ (4) እግዚአብሔር ወልድ፤ (5) እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ

የተለያዩ...

ፍሬያማ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን ዘዴ


ይህ ኮርስ ፍሬያማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ የሚያግዙ ጠቃሚ ሃሳቦችን የያዘ ነው። በቅድሚያ እንዲህ ያለው ጥናት ምን እንደሚመስል የሚብራራ ሲሆን፣ በመቀጠልም እንዲህ ላለ ፍሬያማ ጥናት የሚያበቁን የተለይዩ ዘዴዎች ዳሰሳቸው ይቀርብበታል።