ይህ ኮርስ ፍሬያማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማድረግ የሚያግዙ ጠቃሚ ሃሳቦችን የያዘ ነው። በቅድሚያ እንዲህ ያለው ጥናት ምን እንደሚመስል የሚብራራ ሲሆን፣ በመቀጠልም እንዲህ ላለ ፍሬያማ ጥናት የሚያበቁን የተለይዩ ዘዴዎች ዳሰሳቸው ይቀርብበታል።

1 / 15