Background
ትንቢተ ዳንኤል

ትንቢተ ዳንኤል

1ኛ ሩብ ዓመት 2020

19ኛው ክፍለ ዘመን እያለፈ በ 20ኛው ክፍለ ዘመን ሲተካ በምዕራቡ አለም ተስፈኝነት ሰፈነ። በሳይንስ ፣ በቴክኖሎጂ ሰብአዊ ዘር ወደ ተሻለ የወርቃማ ዘመን ተሻገረ፤ መልካም እድሎችን የያዘው መጻኢው ጊዜ ፍጻሜው ጦርነት፣ ቸነፈር፣ ድህነት፣ እና ረሀብ ሆነ። ያ ነበር የተስፋው መጨረሻ።