Background
የሶስቱ መላእክት መልእክት

የሶስቱ መላእክት መልእክት

ሚያዚያ · ግንቦት · ሰኔ 2023

የኮሙኒዝም መስራች ለነበረው ካርል ማርክስም 1844 ዓ.ም ወሳኝ ዓመት ነበር። ይህ ዓመት “የ1844 ዓ.ም ኢኮኖሚያዊና ፍልስፍናዊ ጽሁፎች” የተባለ ሥራው የተጻፈበት ዓመት ነበር። ነገር ግን ጽሁፉ በማተሚያ ቤት የታተመው በ1932 ዓ.ም በሶቪየት ሕብረት ነበር።