Background
መጽሐፈ መዝሙረ ዳዊት

መጽሐፈ መዝሙረ ዳዊት

ጥር · የካቲት · መጋቢት 2024

በመዝሙረ ዳዊት ውስጥ ያሉ መዝሙሮች ተወዳዳሪ የሌላቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሎቶችና መንፈሳዊ መዝሙሮች ናቸው። በውዳሴ፤ በደስታ፤ በሀዘን እና በተስፋ መቁረጥ ውስጥ የተነገሩ፤ በተራ ሰዎች፤ በነገስታት እና በካህናት በግልና በህብረት የተነገሩ ወይም የተዘመሩ፤ መዝሙሮቹ ከጻድቃንና ከተናዛዥ ኃጢአተኞች በመምጣት እንደ የጸሎት መጽሐፍ እንዲሁም እንደ መዝሙር ደብተር አማኞችን ለዘመናት ሲያገለግሉ የኖሩ ናቸው።